Hidase Lideta secondary School
Announcement የመምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች ጉባኤ

የመምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች ጉባኤ

12th March, 2025

የካቲት 28/2017ዓ.ም በህዳሴ ልደታ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አጠቀላይ የመምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች ጉባኤ ተካሄደ ። በጉባኤው ለይ የ2017 ዓ.ምየ2017ዓ.ም የወላጅ ጉባኤ በቀጣዬቹ አጀንዳዎች ውይይት ተካሂዷል። እንዲሁም በ2017ዓ.ም በ1ኛው መንፈቅ ዓመት እቅድ አፈፃፀም እና እቅድ ክለሳ ተደርጓል። በተጨማሪም የ1ኛው መንፈቅ ዓመት ውጤት ትንተና ቀርቦ የጋራ ተደርጓል። የሂሳብ እና የእንግሊዝኛ ትምህርት ውጤት ትንተናም ቀርቦ የጋራ ተደርጓል። የላቀ የስራ ውጤት ላስመዘገቡ መምህራን : የአስተዳደር ሰራተኞች እና ተ.ወ.መ አባላት የእውቅና ሰርትፊኬት እና የማበረታቻ ሽልማት ጭምር ተሰጥቷል ።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with