Hidase Lideta secondary School
Announcement አጠቀላይ የተማሪ ወላጆች ውይይት

አጠቀላይ የተማሪ ወላጆች ውይይት

12th March, 2025

የካቲት 29/2017ዓ.ም በህዳሴ ልደታ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አጠቀላይ የተማሪ ወላጆች ውይይት ተካሄደ ።

 በውይይቱ ላይ :-

1.የ2017ዓ.ም የ1ኛው መንፈቅ ዓመት እቅድ አፈፃፀም እና እቅድ ክለሳ ተደርጓል።

2.የ1ኛው መንፈቅ ዓመት ውጤት ትንተና ቀርቦ የጋራ ተደርጓል።

3. የተማሪዎች ስነምግባር መሻሻል ለይ ተወያይተናል።

4.የሂሳብ እና የእንግሊዝኛ ትምህርት ውጤት ትንተና ቀርቦ የጋራ ተደርጓል።

5 .የአራትዮሽ ውል ተፈርሟል።

6.  የላቀ የስራ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ተ.ወ.መ አባላት የእውቅና ሰርትፊኬት እና የማበረታቻ ሽልማት ተሰጥቷል ።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with